=<({አል-ኢኽላስ 112:1-4})>= ﺑﺴﻢ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ﺍﻟﺮﺣﻴﻢ 1. በል! እርሱ አላህ አንድ ነው። 2. አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው። 3. አልወለደም፤ አልተወለደምም። 4. ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም።
=<({አል-ኢኽላስ 112:1-4})>= ﺑﺴﻢ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ﺍﻟﺮﺣﻴﻢ
=<({አል-ቁርአን 96:1-5})>= ያ ሁሉን በፈጠረው ጌታህ ስም አንብብ!
በቡኻሪ በተዘገበው ሐዲስ መሰረት እውቀትን መሻት በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው።